Friday, February 28, 2014

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኦስሎ ኖርዌይ ተደረገ

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኦስሎ  ኖርዌይ  ተደረገ

በዛሬው እልት  በኦስሎ  ኖርዌይ  የሀገራችንን ድንበር ለሱዳን አሳልፎ የሰጠውን  የወያኔን መንግስት በመቃወም እንዲሁም  ረዳት አብራሪ ሀይለመድህን አበራን ለዘረኛውና ለአምባገነኑ የወያኔ መንግስት  ተላልፎ እንዳይሰጥ ህጋዊ ከለላም እንዲያገኝ ድጋፍ ለማሳይት ታስቦ በኖርዌይ ኦስሎ በሚገኘው የሲውስ ኤምባሲ  ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ ።

በእለቱ የነበሩትን የህዝቡን ስሜትና  አንዳንድ ኣስተያየቶችን በዚህ  መልኩ አዘጋጅቼላችኋለሁ  ቪዲዮውን ይመልከቱ

No comments:

Post a Comment