ሁሌም የተለመደ ዛቻና ማስፈራሪ የአምባገነኖች መገለጫዎች ናቸው። ውስጡን የሚረብሸው የሆነ ነገር አለ። ሊደነፋ ይልና የውስጡ ፍርሃት አቅም ያሳጣዋል። ጠንቋይ፡ ጋኔል፡ ሰይጣን፡ አጋንንት... ሁሉንም ጠርቶ ሊያስፈራራ ሞክሯል ተቆጣጥረነዋል ያሉት ህዝባዊ ማእበል ከአቅማቸው በላይ እንደሆነ ሲያውቁት ይሄኛው የስድብና የድንፋታ ሚኒስትር ከች ይልና ካድሬ የማረጋጋት መግለጪያ ይሰጣል። እንግዲህ ምን ታደርጉ? ህዝብ ወስኗል። ከዚህ በኋላ እየተገደለ፡ እየተረገጠ ፡ቤቱ የሚገባ፡ የእናንተንም ዲስኩር ከቁምነገር የሚቆጥር ህዝብ ትላንት ቀረ!! ተነቃብሽ ወያኔ ድል የህዝብ ነው::
No comments:
Post a Comment