Friday, July 4, 2014

አርቲስት ዳምጠው አየለ አረፈ


  • 1386
     
    Share
Damtew-Ayele




















 በስደት ለረጅም ዓመታት በኖርዌይ የቆየው ዝነኛው የባህል ሙዚቃ ተጫዋች አርቲስት ዳምጠው አየለ አረፈ።
በስደት በሚኖርባት ኖርዌይ ላለፉት ጥቂት ወራት በሕመም ሲሰቃይ የከረመው አርቲስት ዳምጠው ህመሙ ሲጠናበት ወደ ሃገር ቤት በኢትዮጵያውያን ድጋፍ የተላከ ሲሆን ከቤተሰቦቹ ጋርም ጁን 16 ቀን 2014 ከስምን የስደት ዓመት በኋላ ተገናኝኝቶ ነበር።
የሃገር ፍቅር ስሜት በውስጡ ያለው ይኸው ድምጻዊ በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል ህክምና ሲከታተል እንደነበር የገለጹት ምንጮች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመኖሪያ ቤቱ ሲታከም የነበረ ቢሆንም ወደማይቀረው ዓለም ይህችን ምድር ተሰናብቷል።






No comments:

Post a Comment