Monday, December 16, 2013

መንግስት የማይበቅል ዘር በመሰራጨቱ ውጥረት ተፈጠረ

መንግስት የማይበቅል ዘር በመሰራጨቱ ውጥረት ተፈጠረ

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ቡሌ ሆራ፣ ቦሌ ዴቀኛ ቀበሌ ምርጥ ዘር ተብሎ የተሰራጨው በቆሎ
ሳይበቅል በመቅረቱ ለከፍተኛ ኪሳራ መዳረጋቸውን የአካባቢው አርብቶ አደሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ በክስተቱ በአርሷደሮችና በባለስልጣናት መካከል ውጥረት ፈጥሯል፡፡የአካባቢው አርሶ አደሮቹ ለፍኖተ ነፃነት እንዳስታወቁት በግብርና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ጉትጎታና በመንግስት ትዕዛዝ በግዳጅ የተቀበሉት የበቆሎ ምርጥ ዘር ጥራቱ የጠበቀ ባለመሆኑ ሳይበቅል ቀርቷል፡፡ ገበሬዎቹ አያይዘው እንደገለፁት የታደሉትን ጥራቱን ያልጠበቀ ዘር በመዝራታቸው ለደረሰባቸው ኪሳራ መንግስት ሀላፊነቱን ባለመውሰዱ በአካባቢው ከፍተኛ ቅሬታ ተፈጥሯል፡፡
ስለጉዳይ በፍኖተ ነፃነት የተጠየቁትና ስማቸውን የደበቁ የዞኑ ከፍተኛ የግብርና ባለሙያ የገበሬዎቹ ቅሬታ ትክክል መሆኑን አምነው “መንግስት የተጋነነ ትርፍ በሚያስገኝ የግብርና ግብአት ሽያጭ ንግድ ውስጥ መሰማራቱ ከገበሬው ጋር አቃሮታል፡፡” ብለዋል፡፡ አክለውም “ዘንድሮ የቡና አብቃይ በሆኑት ሀርጡሜ ሌሳ እና ቀርጫ አካባቢዎች ጭምር በጥቅምት ለተዘራውና በመጪው ሚያዝያለሚዘራው አዝመራ በግዳጅ የተሰራጨውን ማዳበሪያ ህዝቡ ላለመውሰድ መወሰኑ አለመግባባት ፈጥሯል፡፡” በማለት አስረድተዋል፡፡ አያይዘውም የግብርና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች እየሰጡት ያለውን አገልግሎት ከኢህአደተግ የተበረከተ ተደርጎ ለአርሶአደሮች ስለሚነገር የማይበቅል ምርጥ ዘር በመሰራጨቱ አርሶአደሮቹ “ኢህአዴግ ነው ያከሰረን” በማለት ከአካባቢው ባለስልጣናት ጋር መግባባት በመታሰቢያ ስነስርአቱ ላይ የተገኙት የመኢአድ ሊቀመንበር አቶ አበባው መሀሪ የማዲባን ተምሳሌታዊ የትግል ቁርጠኝነት አበክረው ተናግረዋል፡፡ አክለውም የኢትዮጵያ ፖለቲካ
እንዲለወጥ የተበታተነው ትግል መሰባሰብ እንዳለበት ተናግረዋል፡፡የአንድነት ፓርቲ ምክትል የህዝብ
ግንኙነት ኃላፊ ሀብታሙ አያሌው ማዲባ ለ27 ዓመታት ታስሮበት የነበረውን የሮበን አይላንድበጎቤኘበት ወቅት የታዘበውንና ታሪካዊ ናቸው ያላቸውን የማንዴላን ንግግሮች
በመርሀግብሩ ታዳሚዎች አቅርቧል፡፡በማስከተልም ለኔልሰን ማንዴላ የህሊና ፀሎት ከተደረገ በኋላ በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የተመራ የጧፍ ማብራት እንዳልቻሉና ይህም በአካባቢው ውጥረት እንደፈጠረ አስረድተዋል፡፡ የአካባቢው ባለስልጣናት በህዝብ እየተፈጠረባቸው ያለው ጫና ተጠናክሮ በኢህአዴግ አባላት መካከልም አለመግባባት የተፈጠረ ሲሆን በቅርቡ በተደረገው የ2005 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ግምገማና የ2006ዓ.ም እቅ ላይ ሊመክሩ የተሰበሰቡት የገዢው ፓርቲ አባላትና ሹማምንት
መግባባት ሳይችሉ እርስበእርስ ተወነጃጅለው ስብሰባው ተበትኗል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በየገጠር
ቀበሌው ያሰማራቸውን የግብርና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ለፖለቲካ ስራ እና የገበሬውን አቅም
ያላገናዘበ የግብርና ግብአት በግዳጅ ለማሰራጨት እየተጠቀመባቸው ነው የሚሉ ስሞታዎች በየጊዜው እንደሚደመጡ ይታወቃል፡፡ 

ያልተመለሰው የመሬት ጥያቄ


ያልተመለሰው የመሬት ጥያቄ

የመሬት ለአራሹ ህዝባዊ ጥያቄበኢትዮጵያ አደባባዩች መስተጋባት ከጀመረ ዘንድሮ አርባኛ አመቱን 
ደፍኗል፡፡ መሬትን ለጥቂት የስርዓቱ ታማኞች በማደል የሚበዛውን ህዝብ ጭሰኛ ያደረገው ፊውዳላዊው ስርዓት በተነሳበት የመሬት ጥያቄ ከርሰ ምድር ከገባ በኋላ መሬት ለአራሹን ጥያቄው 
እንዳደረገ የገለጸው ደርግ የመሬት ለአራሹን አዋጅ ቢያወጣም ጥያቄው ከማጭበርበሪያነት ሊያልፍ አልቻለም፡፡ደርግ ከአጼው ደጋፊዎች የቀማውን መሬት በአንዳንድ ቦታዎች ለገበሬዎች እጅግ በወረደ የሽንሸና ስልት በማከፋፈል መሬትን ለገበሬው በመስጠት ጥያቄውን የመለሰ ቢመስልም ገበሬውን የስርዓቱ ታማኝ በማድረግ ለማቆየት መሬቱን መያዝ ጥያቄ የሌለው አማራጭ በማድረግ በማየቱ አዋጁ ከፖለቲካ መጠቀሚያነት አላለፈም፡፡ብሶት እንደወለደው የነገረን ኢህአዴግ በትጥቅ ትግሉ ዘመን ደርግ የወረሳቸውን መሬቶች ለባለቤቶቹ በመመለስ በትግራይ ምልክቶችን በማሳየት ህዝቡን የመሬት ባለቤት ለማድረግ እንደሚታገል ቢያሳይም አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ በመሬት ጉዳይ ከቀድሞው መንግስት የተለየ አለመሆኑን ለማሳየት ጊዜ አልወሰደበትም፡፡ በ1987 የአገሪቱ የህጎች ሁሉ የበላይ በመሆን የጸደቀው ህገ መንግስት መሬት የማይሸጥ የማይለወጥ መሆኑን ደንግጓል፡ የስርዓቱ መሪ የነበሩት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ‹‹መሬት የሚሸጠው በኢህአዴግ ቀብር ላይ ነው›› በማለት መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ ህገ መንግስቱ ለአንድ ፓርቲ ብቻ 
ሳይሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎችም የሚገዙበት መሆኑ እየታወቀ እነ መለስ የድርጅታቸውን እምነት በህገ 
መንግስቱ እንዲካተት ማድረጋቸው ብዙዎችን ሲያስገርማቸው ቆይቷል፡፡ኢህአዴግና ህገ መንግስቱ መሬት የማይሸጥ መሆኑና ንብረትነቱም የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ነው በማለት ቢደነግጉም መንግስት የተባለው አካል መሬትን እጅግ በወረደ ዋጋ እያከራየ ይገኛል፡፡ መንግስት ኪራይ የሚፈጽምላቸው ካምፓኒዎች መሬቱን የሚረከቡት በመሬቱ ላይ ሰፍረው የነበሩ ዜጎችን አስነስተው መሆኑም መሬት የህዝብ ነው የሚለውን ህገ መንግስታዊ ድንጋጌ ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል፡፡መሬት የብሄር ብሄረሰቦችና የህዝቦች ነው የሚለው የጆሴፍ ስታሊን አክሳሪ ፍልስፍና መሬት ላይ ሲወርድ መሬት የህዝብ አለመሆኑ በግልጽ ይታያል፡፡ መሬት የህዝብ አለመሆኑንና ሆኖም እንደማያውቅ ከልማት ጋር በተያያዘ እየተፈጸመ ያለውን እውነታ እንመልከት፡፡ በኢትዮጵያችን የመሬት ባለይዞታነት መብት በገዢዎች ፈጽሞ የማይታወቅ ነው፡፡ መንግስት ለልማት 
እፈልገዋለሁ የሚለውን መሬት ከባለይዞታዎቹ ለመውሰድ የሚጠይቀው ጊዜ የሶስት ወራት እድሜ ብቻ ነው፡፡ በአንዳንድ ቦታዎች በአስራ አምስት ቀን ዕድሜ ይዞታቸውን ለቅቀው እንዲሄዱ የተነገራቸው ዜጎች ቁጥርም ቀላል አይደለም፡፡ “መሬት የህዝብ ነው ይዞታችንን አንለቅም” ያሉ ዜጎች በመሬቱ ላይ ያለው ንብረታቸው በአፍራሽ ግብረ ሃይል ፈርሶ የአፍራሾቹን ወጪ እንዲከፍሉ ተደርገዋል፡፡ከልማቱ ባሻገር የምንሰማው ነገርም ህዝብ የሚባለው አካል መሬት አልባ መሆኑን ነው፡፡ ከተወለደበት ክልል ውጪ የመኖር፣ንብረት የማፍራትና ቤተሰብ የማፍራት መብት እንዳለው በህገ መንግስቱ የተረጋገጠለት ዜጋ በጎሳ ፖለቲካ በታወሩ ሃይሎች “ክልላችንን ለቅቀህ ውጣ” ሲባል ለመፈናቀል ይዳረጋል፡፡ ከዚህ ቀደም በ አ ር ሲ ፣ በ አ ፋ ር ፣ በ ቤ ኒ ሻ ን ጉ ል ና በጉራፈርዳ የደረሱ መፈናቀሎችን መመልከት እንችላለን፡፡ ህዝቡ መሬት ቢኖረው ከክልሌ ውጣ በሚል የዘረኞች ፖለቲካ ለመፈናቀል አይዳረግም ነበር፡፡አቶ ደሳለኝ ራህመቱ በኢትዮጵያ የመሬት ጉዳዮችን የተመለከቱ ጥናቶችን በማቅረብ የገዘፈ ስም አካብተዋል፡፡ ደሳለኝ የኢትዮጵያ መንግስታት መሬትን በተመለከተ በአብዛኛው ተመሳሳይ አቋም ለምን እንደሚያራምዱ ሲያብራሩ ‹‹ከህዝቡ ከ80 በመቶ በላይ ኑሮውን የመሰረተው ከመሬት ጋር ተያይዞ ነው፡፡ ገበሬው መሬቱን ከያዝክበት የትም ሊነቃነቅ 
እንደማይችል መንግስታቱ ስለሚገነዘቡ መሬቱን በመስጠት ገበሬው አቅሙን እንዲያዳብር አይፈቅዱለትም›› ይላሉ፡፡ዛሬም መሬትን የተመለከቱ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳዎች ናቸው፡፡ መሬቱን የተቆጣጠረው መንግስት ሃብታምና የደረጀ ሲሆን ከኩርማን መሬት ጋር የተጣበቀው ገበሬ ከኑሮ ጋር ግብግብ እየገጠመ ከባርነት ያልተለየ ህይወት ይገፋል፡፡ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ በመንግስት የተመራ ኢንቨስተር ወደ ቀዬው በመምጣት ኩርማን 
መሬቱን ሊነጥቀውና የነገ ህይወቱን ለልመና ሊዳርገው እንደሚችል በማሰብ ቀኑን በጭንቀት ተውጦ ያሳልፋል፡፡ ገበሬው የመሬት ባለቤት የሚሆንበትና መሬቱን እንደየትኛውም ሸቀጥ በገበያ ዋጋ የሚሸጥበት ስርዓት እስኪዘረጋና የዜጎች የይዞታ ባለቤትነት መብት እስኪረጋገጥ የመሬት ጥያቄው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛው የመነጋገሪያ አጀንዳ እንደሆነ ይቀጥላል፡፡ 

Tuesday, December 10, 2013

Doctor Arkebe Oqubay flying like a pig

Doctor Arkebe Oqubay flying like a pig

December 9, 2013
by Abebe Gellaw
Until recently, Arkebe Oqubay was known to have spent much of his life on projects of bloody conflicts, corruption, tyranny or gross violation of human rights. It was a  total surprise when one of TPLF’s topguns was introduced as a record-breaking scholar.
It emerged that Arkebe has been bragging to friends, relatives and admirers since last October that he got a Ph.D from the University of London’s School of Oriental and African Studies (SOAS) with great honor and distinction. He claimed that he shattered academic records, an achievement that guaranteed his name a special place in the honor list of the school. That is good for him, but why is SOAS contradicting this amazing scholar who claims to be the first to hold his PhD in record time and first for his unblemished dissertation?Arkebe Oqubay was known to have spent much of his life on projects of bloody conflicts
On November 8th, Isayas Astebeha Abaye, a well-known apologist and flunkey of the dictatorship in Ethiopia, published a “breaking news” story on Aigaforum.com trumpeting Arkebe’s miraculous and unique intellectual prowess.
According to Isayas Astebeha Abaye, who got the story from the horse’s mouth:
This week Dr. Arkebe Oqubay was recognized as an outstanding Scholar in the Academic [sic] circles of London. He broke the academic record of doctoral school in the University of London (School of Oriental and African Studies) for the first time by finishing the four year program within 23 months with high honor and great distinction. In this century old institution (established in 1916), the doctoral program is set for four years maximum to defend and finish the doctoral thesis. Most of the candidates defend and finished with difficulties and hardship (if they are lucky and extraordinary).Arkebe has finished [sic] within 23 months and surprised the department of Development Studies, the university professors and students altogether [sic]. Never heard of such great achievements in such short period of time, what a person!!!!!!! His external examiners from Cambridge and other well known [sic] academic institutions awarded him “PASS WITH OUT [sic] CORRECTION” on the spot; which means great distinction with great honor (never happened and never heard of).Arkebe did it!!!! His name and his country’s name is in the history book of this famous University [sic]. What an achievement!!! We are proud of him!!! Congratulations to Dr. Arkebe Oqubay. [That was Isayas Abaye’s badly scripted story, which not only breaks all the basic rules of news reporting but also published online WITHOUT CORRECTION or verification.]
The brazen “story” about Arkebe’s amazing accomplishments in London trended well on the social networking sites creating buzz and excitement among TPLF’s faithful drones who danced and ran victory laps to Isayas Abaye’s song: “Dr Arkebe breaks the record in a century old Academic Institution [sic].”
The big trouble with Arkebe’s “record-breaking” academic achievement is that it was manifestly false. As the story was evidently dubious and nonsensical, we had to send a copy of Aigaforum’s story to SOAS and the University of London for fact-checking and verification. The school’s Directorate of External Relations spent almost three weeks digging through its records trying to verify the identity of the phenomenal scholar “whose name and his country’s name” were said to have entered the “history books”, just to borrow the words of the amateur reporter.
After careful and lengthy investigation, Vesna Siljanovska, SOAS’s communication officer, verified that Arkebe Oqubay Metiku had indeed completed his doctoral studies at SOAS in October 2013. While trying to avoid some of the most awkward questions about the newmint scholar, she disclosed that his dissertation focused on the “industrial policy of Ethiopia”. Siljanovska also indicated that the school never heard of the “scholar’s” record-breaking feats.
SOAS communication officers also tried to explain that the so-called record-breaking achievement is common not only at SOAS but also in other UK universities. “Like many other UK universities, a PhD is usually at least three years in length but candidates can apply to submit after two years of full – time enrolment subject to the approval of the Supervisory Committee and the Associate Dean (Research) of the relevant Faculty. While the majority of candidates studying for a PhD in the UK complete within three years, there are a number of students who complete in a longer or shorter time period,” SOAS said in a carefully crafted statement.
Prof. Christopher Cramer, who teaches in the Department of Development Studies at SOAS, also declined to discuss details about Arkebe’s miracles due to the university’s privacy policy. But Cramer wrote in an email that Arkebe achieved nothing extraordinary or unprecedented as claimed in the Aigaforum story. Prof. Cramer was clearly amused by the claim the first “no corrections thesis,” but he declared that the pompous claim was “completely untrue”.
Asked what Arkebe’s new research finding could be on “industrial policy in Ethiopia” that he and his TPLF tyrannical clique formulated and imposed on the poor nation that they have brutalized and robbed for over two decades, Prof. Cramer, who was apparently the good doctor’s adviser, also declined to comment. It should be remembered that Arkebe was one of the architects of the Endowment Fund for the Rehabilitation of Tigray (EFFORT), the illegal TPLF-controlled business conglomerate that is widely accused of symbolizing apartheid-like crony capitalism sucking the blood and gnawing the bones of the poor people of Ethiopia
One of Ethiopia’s leading rights advocates, Prof. Alemayehu Gebremariam, finds the revelation quite interesting. He says  the fact that Arkebe was approved to do his dissertation on “industrial policy in Ethiopia”, a policy paper that he and his TPLF sidekicks had been toying around since TPLF took power in 1991, raises legitimate questions.
“If Arkebe had indeed finished his dissertation in “record time”, it is because he was copyediting his old policy papers instead of doing original research, which is what a doctoral dissertation is supposed to be,” the professor said.
“If Arkebe’s dissertation is of such an exceptional scholarly and scientific quality sufficient to shift paradigms, why is it not published in whole or in part in the leading scholarly journals of the world?” he asked.
Arkebe has a history of being a clumsy publicity hog. When he was the mayor of Addis Ababa, he once plastered his mugshot on huge promotional billboards under the guise of raising awareness on the HIV/AIDS epidemic. Azeb Mesfin, wife of the late dictator Meles Zenawi and Arkebe’s arch foe, reportedly ordered the removal of his outsize images from the city centers just within a few days. She reportedly felt that Arkebe would say and do anything for self-promotion and self-aggrandizement.
Prof. Alemayehu wonders why TPLF’s tyrannical midgets seek to puff themselves up as intellectual giants. “Those who aspire to achieve terminal degrees do so because they love research, discovery of new knowledge, truth and make significant contributions to the body of knowledge in their field of study. Conferring a Ph.D. on the unenlightened is like dressing a hoodlum in a designer suit. It looks good but everyone knows that the man under the suit is still a hoodlum,” he commented.
Isaias Abaye and his bosses should take their own advice. He recently warned us about Member of the European Parliament and a great friend of Ethiopia, the Honorable Ana Gomes, who reduced the late tyrant Meles Zenawi into dust with her sharp commentary. To the dismay of Zenawi’s worshippers like Isayas, she bluntly stated that the demise of the cruel and deceitful dictator was a good opportunity for Ethiopia.
In his silly tantrums against the respected MEP, Isayas lamented:   “Unlike the early days of the online media, we have all learned not to be easily shocked, surprised, or overly excited by what we read online. Mostly, we try to verify the reliability and reputation of the source. When we read Ana Gomez’s [sic] interview with a journalist from a local private media, we didn’t even doubt the authenticity of this story knowing it is the angry Hana Gobeze….
Perhaps Isaias and Arkebe do not realize that in  the Information Age liars, cheats, con artists and fibbers do not last a nano second without being exposed. Maybe the entire pack of TPLF’s liars, robbers and tyrants can take a lesson from this amusing episode. They should know, “Three things cannot be long hidden: the sun, the moon, and the truth.” If Arkebe must be extolled for breaking records, it should be for “record breaking lies” and for telling lies with disgrace. But he must know that his lies will NOT PASS WITHOUT CORRECTION.
It is said that old habits die hard. Sadly Arkebe miserably failed to learn that knowledge must be based on truth. It also appeared that SOAS also failed to equip its windbag graduate with the basic skills of researching at least easily detectable and verifiable facts. Yet SOAS can be forgiven as neither PhD nor professorship changes the character of pigs that are identical with the ones in George Orwell’s Animal Farm. .
In the footsteps of their fallen demigod Meles Zenawi, TPLF’s dictators, robber barons, torturers and their heartless accomplices such as Arkebe and pedler of lies Isayas Abaye have a guaranteed place, not in honor books, but in the trashbin of history. No unimpressive PhD, professorship or self-imagined glories and trophies will change the fate of these dictatorial fibbers.
In the world of Aigaland’s Animal Farm, pigs may soar and fly in the skies. But in the real world we all live in, TPLF’s pigs can only dream of being eagles or falcons. Whatever any pigs dream of, they have to live with the fact that they are just pigs. This is the inconvenient truth that no genius pig with a PhD from SOAS, Harvard or Stanford can change and refute.
Speaking of stellar academic achievement, a recent true story about a truly outstanding Ethiopian scholar has filled our hearts with joy and pride. It was disclosed a couple of weeks ago that Dr. Mulatu Lemma, an award-winning mathematicsDr. Mulatu Lemma, an award-winning mathematics professor professor at Savannah State University, was honored as the 2013 Georgia Professor of the Year by the Carnegie Foundation for Advancement of Teaching and the Council for the Advancement of Support of Education (CASE). His name and his country’s name is in the history book of academia for being one of the top mathematics professors in the United States. What an achievement!
It should be noted that Arkebe’s record-breaking tall tales of being the most outstanding PhD holder in the entire history of SOAS, even if his dream for academic grandiose has now fallen apart, must be recognized at least for the effort. The “scholar”, who has not yet published a single academic paper or a mini-newspaper article, must be honored namedDoctor Arkebe Kedadaw!
While the warriors of truth and freedom such as Eskinder Nega, Reeyot Alemu, Andualem Aragie, Bekele Gerba and Ustaz Abubakir, are languishing in TPLF dark dungeons, Arkebe had the luxury of jetting to Europe in search of academic grandiose. Quite certainly Arkebe is unlikely to get the honors and accolades he craves badly while he is alive. So just like Zenawi, he deserves to be honored with a state funeral!

Monday, December 9, 2013

ታስሮ ለህልፈት መብቃት፤


አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም  ማእከላዊ  እስር ቤት በደረሰባቸዉ ከፍተኛ ድብደባ በህይወት መዉጣት አልቻሉም
አስክሬን ምንሊክ ሆስፒታል ሄደን እንድንወስድ ስልክ ተደወለልን ለሞቱ ከደነገጥነዉ በላይ አስክሬኑን ስንመለከትፍጹም ተረብሸናል ከአዉሬ አፍ የተረፈ አስክሬን ነበር ሚመስለዉሰዉነቱ ተቦጫጭቋል!”  ጓደኞች
አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ማ
አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ማ
ዋሽንግተን ዲሲ፤ ህዳር 30/2006 (ቢቢኤን) ፦ በአዲስ አበባ ዉስጥ በቦሌ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የነበሩት አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ቀደም ሲል በጥቅምት 4/2006 በአካባቢዉ ላይ ፈንድቶ ከነበረዉ ቦንብ ጋር በተያያዘ መልኩ ለምርመራ ማእከላዊ እስር ቤት መግባታቸዉ እና በማእከላዊ ቆይታቸዉ ምግብ እንዳይገባላቸዉ ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸዉ መከልከሉም ለማወቅ ተችሏል።
እንደ አቶ ሙሐመድ ጓደኛ አገላለጽ ግለሰቡ ለተጠረጠሩበት ወንጅል የሚያበቃቸዉ ጉዳይ ባይኖርም፤ከገቡበት ማእከላዊ እስር ቤት በደረሰባቸዉ ከፍተኛ ድብደባ በህይወት መዉጣት አልቻሉም።
ለሐያ ዘጠኝ ቀናት ማእከላዊ እስር ቤት የታሰሩት አቶ ሙሐመድ ምን ያህል ድብደባ እንደደረሰባቸዉ ባይታወቅም ጭንቅላታቸዉ በጣም መጎዳቱን፣ሰዉታቸዉ እንደበለዘ፣ብዙ ሰንበሮች መታየታቸዉ፣ሆድ እቃቸዉ ተከፍቶ ኩላሊታቸዉ መሰረቁን ለአስራ ሁለትአመታት የሚያዉቋቸዉ ጓደኛቸዉ በሐዘን ይገልጻሉ።የዱር አዉሬ ቦጫጭቆ የገደለው ይመስላል በማለት ሁናቴዉን የሚገልጹት ጓደኛ ከመንግስት አካላትም ይሁን አስክሬኑ ከመጣበት የሚኒሊክ ሆስፒታል ስል አቶ ሙሐመድ አሟሟት የተሰጠ መረጃ አለመኖሩን፤ በደም በተጨማለቀ ከፈን የተከፈነ አስክሬን ብቻ  መመለሱን ገልጸዋል።
ቤተሰቡ ጉዳዩን ለሰብአዊመብት ተሟጋች ለሆኑ ድርጆቶች እንዳያመለክት ከፍተኛ ዛቻ ደርሶበታል፤በቅርበት የሚያዉቋቸዉ እንኳ በሞታቸዉ ከማዘን በስተቀር ስለ አሟሟታቸዉ ከፍርሃት የተነሳ መናገር አይችሉም በማለት የሚያስረዱት ጓደኛቸዉ ሁሉም ለሞቱ ከደነገጠዉ በላይ አስክሬኑን በማየት ተሸማቋል ይላሉ።
በጥሩ ስነምግባራቸዉ የሚታወቁት አቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ሐማኖትን ተግባሪ፣ የቤተሰብ አስተዳዳሪ ከመሆን በስተቀር አገርን ወገንን ሊጎዳ በሚችል የአሸባሪ ተግባር የሚጠረጠሩ አይደልም በማለት በሐዘን የሚናገሩት ጓደኛ ሟቹ የሰባት ልጆች አባት እንደነበሩ ቤተሰቡም ለአደጋ መጋለጹንም አስረድተዋል።
በጥቅምት 4/2006 መንግስት በቂ መረጃ ለህዝብ ማቅረብ ባልቻለበት፤ የመንግስት ደህነነቶች አለም አቀፋዊ ትኩረትን ለመሳብና ፖለቲካዊ ጥቅምን ለመጎናጸፍ በቦሌ ክፍሌ ከተማ አደርሰዉታል ተብሎ በሚነገረዉ የቦንብ ፍንዳታ፤ ማመካኛን ለማግኘት የሱማሌ ብሔር ተወላጅ የሆኑትን የአቶ ሙሐመድ ህይወትን መንግስት መስዋዕት አድርጓል  በማለት አስተያያት የሚሰጡ ወገኖች አሉ።በትላንትና እለትዉ የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን በጅጅጋ ከተማ ድረስ ባሸበረቀ መልኩ አከበርኩ ለሚለዉ መንግስት፤ የአገሩን ዜጋ በብሔር ነጥሎ ማእከላዊ እስር ቤት አስገብቶ መግደሉ ለመንግስቱ አሳፋሪ ከመሆኑም ባሻገር የስርዓቱን መላሸቅ አመላካች ነዉ የሚሉም አሉ።
የአቶ ሙሐመድ ኢብራሒም ታስሮ ለህልፈት መብቃት፤ የሆድ እቃቸዉ ተቀዶ የኩላሊታቸዉ መሰረቅ ከፍተኛ ምርመራ የሚያሻዉ ቢሆንም፤በሟች አስክሬን ላይ የተፈጸመው ወንጀል ስርዓቱ በህይወት ባሉ ብቻ ሳሆን በሙታንም ላይ ግፍ እንደሚፈጽም የሚያረጋግጥ ነዉ፤ በሐሰት አስሮ በመደብደብ፣በመግረፍ፣እስር ቤት ዉስጥ ከማሰቃየት አልፎ፤ ታሳሪዎች እስር ቤት ዉስጥ ሲሞቱ ሆድ እቃ ተከፍቶ የሰዉነት አካል መቸርቸር ተጀምሯልና!.. ኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነዉ? የሚለዉ ጥያቄ የብዙሐኑ ነዉ።

Saturday, December 7, 2013

Ethiopia OKs 361 Saudi investment projects

December 6, 2013
JEDDAH: ARAB NEWS – Ethiopian ambassador Mohammad Kabeera said his country has approved more than 361 investment projects to Saudi Arabia mainly in the agricultural sector.
The envoy said that Saudi Arabia comes at the forefront of the GCC countries investing in Ethiopia, one among several African nations that have been targeted by Custodian of the Two Holy Mosques Program for Agricultural Investment Abroad.Ethiopians deported to Yemen secretly by the Saudi government.
“We have issued licenses for 361 Saudi investment projects in Ethiopia, 125 of which have begun operations. These projects have created job opportunities for around 35,000 Ethiopians,” he said.
Kabeera said that Ethiopia had formed a national committee responsible for receiving Ethiopians returning from the Kingdom after the crackdown on illegal workers, take them back to their villages and help them find stable jobs mainly in the agriculture sector.
He added that his government had prioritized women and children when issuing travel documents and arranged for their journey home on its expense and through his country’s national airlines.
Anwar Eshki, director of the Middle East Center for Strategic and Legal Studies, said the Kingdom had done everything to help expatriates correct their status, but some had failed to do so either because of administrative hassles or other reasons.
“The Kingdom initiated the residency-status correction process because it wishes to legalize all its residents,” he said, adding that the Kingdom also wants to create job opportunities for its nationals through the correction process. As a result of the Nitaqat program many young Saudis have been able to find jobs in the private sector.
Saudi Arabia has recently made investments worth SR16 billion in Ethiopia. Ishqi said that these investments will create thousands of jobs and provide food security for Ethiopians.